Who are we?

We are a non-political, non-religious, and non-profit organization created to help build a community for Ethiopians and Ethiopian-Americans in the greater Grand Rapids area. 

እኛ ማን ነን?

እኛ ለትርፍ ያልቆምን ከማንኛውም የፖለቲካ፣ዘር እና ሃይማኖት ነጻ የሆን በግራንድ ራፒድስ እና አካባቢዋ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያዊ _አሜሪካዊያንን ለማገልገል የተቋቋምን መንግስታዊ ያልሆን ድርጅት ነን፡፡

t
L
L